• 9 years ago
Awtaru Kebede - Wedefit (ወደፊት) 2016
Awtaru Kebede

Lyrics:

ወደፊት (Wedefit) - አውታሩ ፡ ከበደ
አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ
በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ
አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ
ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ
ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x)
(አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ኋላዬን
(አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን
ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x)
ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ
ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ
ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ
ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ
ይፈውሳል ፡ እጁ
ይፈውሳል ፡ እጁ
ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ
ሰው ፡ ያደርጋል ፡ እጁ (፪x)
ይሄ ፡ የማነው ፡ የማን ፡ እጅ (፫x)
አዋጅ ፡ የሚሽር ፡ በአዋጅ
ይሄ ፡ የማን ፡ ነው ፡ የማን ፡ ስራ (፫x)
በምድረ ፡ በዳ ፡ አሄ ፡ የሚመራ
ገባኝ ፡ ገባኝ ፡ ገባኝ (፪x)
የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x)
የጌታ ፡ ነው ፡ የጌታ (፬x)
እውነት ፡ እውነት ፡ እውነቴን ፡ ነው
የምዘምረው ፡ ከልቤ ፡ ነው
የተስፋን ፡ ቃል ፡ በሰጠኝ
ያ ፡ ድቅድቅ ፡ ጨለማ ፡ ነጋልኝ
ነጋልኝ ፡ ነጋልኝ ፡ ነጋ (፬x)
በጌታ ፡ ነው ፡ በጌታ (፬x)
አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ አምልኮ
በዋጋ ፡ የገዛኝ ፡ የኢየሱስ ፡ ነኝ ፡ እኮ
አልተውም ፡ አልተውም ፡ አልተውም ፡ ዝማሬ
ይኸው ፡ አልበረደም ፡ ውስጤ ፡ እስከዛሬ
ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፬x)
(አሃሃሃሃሃ) እየተውኩ ፡ (አሃሃሃሃሃ) ኋላየን
(አሃሃሃሃሃ) ለማያዝ ፡ (አሃሃሃሃሃ) የፊቴን
ወደፊት ፡ ነው ፡ ወደፊት ፡ ወደፊት (፪x)
ከከበበኝ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከችግሬ ፡ በላይ
ከጉዳዬ ፡ በላይ ፡ በላይ
ከጠላቴ ፡ በላይ ፡ በላይ ፡ ከጭንቀቱ ፡ በላይ
ከበሽታው ፡ በላይ ፡ በላይ (፪x)

Category

🎵
Music

Recommended