• 9 years ago
በዛሬው እለት በኦስሎ፣ ኖርዌይ በተካሄደው የሴቶች 5000ሜ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ገንዘቤ ዲባባ አስደናቂ ድል ስታስመዘግብ፣ የእህቷን ክብረ ወሰን ለመስበር 10 ሴኮንዶች ብቻ ነበሩ የቀሯት።

Category

🥇
Sports